ኤርትራ “ሱዳን፣ ኳታርና ቱርክ ክፉ አስበው እያሴሩብኝ ነው” ስትል ከሰሰች

ኤርትራ “ሱዳን፣ ኳታርና ቱርክ ክፉ አስበው እያሴሩብኝ ነው” ስትል ከሰሰች

የኤርትራ መንግስት ዛሬ ባወጣው የቱርክ መንግስት በተለይም ገዢው ፓርቲ ኤ ኬ ፒ አልፎ አልፎ በኤርትራ ላይ የሚፈፅመው ደባ አሁን ላይ ግልፅ እየወጣ ነው ብሏል የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣው መግለጫ። ይህ ከንቱ ሙከራም በኳታር የገንዘብ ድጋፍ እና በሱዳን መንግሰት ትብብር እየተከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል። በተለይም የሱዳን መንግስት ለዚህ ድርጊት የሀገሪቱን ግዛት ፈቅዷልም ነው ያለው። የድርጊቱ ዋና ዓላማም በቅርቡ እየተሻሻለ የመጣውን የኤርትራና ኢትዮጵያ ግንኙነትና ሰላማቸውን ማወክም እንደሆነ ገልጿል። የኤርትራ መንግስት በመግለጫው ለዚህ ድርጊት ቱርክ በቅርቡ በኤርትራ ኡላማ ሊግ ስም የኤርትራ ሙስሊም ሊግ ቢሮን መክፈቷን አግባብ አለመሆኑን ነው ያነሳው። ኤርትራ ሀገራቱ ይህን በክፋት ድርጊታቸው…

Read More

ቀጣዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማን ይሁን?

ቀጣዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማን ይሁን?

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለድርጅቱ የኬንያ ፅህፈት ቤት በረዳት ዋና ፀሃፊነት ተሹመዋል። ይህም ከሆነ በኋላም ዶክተር ወርቅነህ ከፓርቲያቸው ኦዲፒ በክብር ተሸኝተው በፓርቲው ውስጥ ባላቸው የስራ አስፃሚ ኮሚቴ አባልነት ቦታ ሌላ ሰው ተተክቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሰፍራውን ደግሞ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በተጠባባቂነት እያገለገሉ ይገኛሉ። በርካቶች የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆነዋል። አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ለመረጃው ምንጭ ሳይጠቅስ ባሰፈረው ፅሁፉ አዴፓ ሶስት እጩዎችን ከፊት አስቀምጦ እያማረጠ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣…

Read More

መዳረሻቸውን ኤርትራ ያደረጉ 36 ሩሲያ ሰራሽ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች በዩክሬን ተያዙ

መዳረሻቸውን ኤርትራ ያደረጉ 36 ሩሲያ ሰራሽ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች በዩክሬን ተያዙ

መዳረሻቸውን በኤርትራ ያደረጉ 36 ከምድር ወደ ሰማይ የሚወነጨፉ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች በዩክሬን ተያዙ። ሚሳኤሎቹ የተያዙት በኦዴሳ የባህር ዳርቻ ላይ በሚገኝ ወደብም ነው ተብሏል። የዩክሬን ባለስልጣናት እንደተናገሩት ወደ ኤርትራ ሊጓጓዙ ሲሉ የተያዙት ሚሳኤሎች ለዩክሬን ጦር ተሰጥተዋል። Please follow and like us:

Read More

የአማራና ትግራይ ክልሎችን የማስታረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥረት

የአማራና ትግራይ ክልሎችን የማስታረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥረት

በኢንግሊዘኛ ቋንቋ የሚታተመው ሳምንታዊው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በኢመደበኛ መንገድ አገኘው የሚላቸውን መረጃዎች በሚያሰፍርበት ገፁ ላይ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቀጣይ የኢትዮጵያ ጉብኝት መዳረሻ መቀሌ እንድምትሆን ያነሳል። ፕሬዚዳንቱ በተደጋጋሚ ወደ ኢትዮጵያ ባደረጓቸው ጉብኝት ወቅት ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ሃዋሳ እና አርባ ምንጭ ጎብኝተዋል። ኤርትራ ሰፊ ድንበር በምትዋሰንበት የትግራይ ክልል መቀሌን ግን የዘለለ ነበር። የኦሮሚያ፣ አማራ እና ሶማሌ ክልል ርእሳነ መስተዳድሮች በአስመራ ጉብኝት አድርገው ቢያውቁም፥ ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ወደ አስመራ የመጓዝ እቅድ አልተሳካም። እንደ ጋዜጣው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመቀሌ ጉብኝት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊሆን…

Read More

የትግራይ መልሶ መቋቋም ተቋም ተጠሪነት ለክልሉ ምክር ቤት ሆነ

የትግራይ መልሶ መቋቋም ተቋም ተጠሪነት ለክልሉ ምክር ቤት ሆነ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የትግራይ መልሶ መቋቋም ተቋም/ትእምት/ ተጠሪነቱ ለክልሉ ምክር ቤት እንዲሆን የቀረበለትን ሀሳብ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ 5ኛ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤ ከትላንት ጀምሮ በሶስት የክልሉ ቢሮዎች ስራ አፈጻጸምና በቀረቡለት ረቂቅ አዋጆች ውይይቱን ቀጥሏል። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ እንደገለጹት ትእምት ተጠሪነቱ ለክልሉ መንግስት እንዲሆን የተቋሙ የቦርድ አመራር ለክልሉ ምክር ቤት ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ ምክር ቤቱ በቀረበለት ሀሳብ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኋላ ሀሳቡን በሙሉ ድምጽ አጽድቆታል፡፡ ትእምት የትግራይ ህዝብ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በመቀረፍ ህዝቡን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ተጠሪነቱ ለክልሉ መንግስት መሆኑ የተሻለ ያደርገዋል ተብሎ…

Read More

ቦይንግ ከኢትዮጵያ የአውሮፕላን አደጋ በኋላ 40 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከስሯል

ቦይንግ ከኢትዮጵያ የአውሮፕላን አደጋ በኋላ 40 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከስሯል

ግዙፉ የዓለማችን የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ከሁለት ሳምንት በፊት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአውሮፕላን አደጋን ተከትሎ 40 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መክሰሩ ተነገረ። በስድስት ወራት ውስጥ ቦይንግ 737 ማክስ 8 የተሰኘው አውሮፕላኑ በአንዶንዥያ እና ኢትዮጵያ በሚመሳሰል ምክንያት መከስከሱን ተከትሎ ኩባንያው እሳት ላይ ተጥዷል። ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ ሁሉም ሀገራት ይህን አውሮፕላን ከበረራ አስወጥተዋል። ይህም በመሆኑ የኩባንያው የአክሲዮን ድርሻ በ18 በመቶ ቀንሶ 40 ቢሊየን ዶላር ክስረት ገጥሞታል ብሏል ሲ ኤን ኤን በዘገባው። Please follow and like us:

Read More

የአማራና ትግራይ ክልሎችን የማስታረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥረት

የአማራና ትግራይ ክልሎችን የማስታረቅ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥረት

በኢንግሊዘኛ ቋንቋ የሚታተመው ሳምንታዊው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ በኢመደበኛ መንገድ አገኘው የሚላቸውን መረጃዎች በሚያሰፍርበት ገፁ ላይ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቀጣይ የኢትዮጵያ ጉብኝት መዳረሻ መቀሌ እንድምትሆን ያነሳል። ፕሬዚዳንቱ በተደጋጋሚ ወደ ኢትዮጵያ ባደረጓቸው ጉብኝት ወቅት ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ሃዋሳ እና አርባ ምንጭ ጎብኝተዋል። ኤርትራ ሰፊ ድንበር በምትዋሰንበት የትግራይ ክልል መቀሌን ግን የዘለለ ነበር። የኦሮሚያ፣ አማራ እና ሶማሌ ክልል ርእሳነ መስተዳድሮች በአስመራ ጉብኝት አድርገው ቢያውቁም፥ ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ወደ አስመራ የመጓዝ እቅድ አልተሳካም። እንደ ጋዜጣው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመቀሌ ጉብኝት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊሆን…

Read More

የባህር በር የሌላት ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ሊኖራት ይችላልን?

የባህር በር የሌላት ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ሊኖራት ይችላልን?

የባህር በሯን ካጣች ሶስት አስርት ዓመታት የሆናት ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያፈረሰችውን የባህር ሀይል ዳግም ለመገንባት ተነስታለች። የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት በጦሩ ውስጥ እያከናወነ ባለው የማሻሻያ እና ዳግም የማደራጀት ስራ የባህር ሀይልን ዳግም ማቋቋም ተካቶበታል። የመከላከያ ሚኒስቴርም አዲስ የባህር ሀይል አደራች መዋቅርም ፈጥሯል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነቷን ባገኘች ማግስት ባህር ሀይሏን ያፈረሰችው አዲስ አበባ ለዓመታት ይህ ሀሳብ ትዝ ብሏት አያውቅም። ሆኖም አሁን ላይ በአካባቢው እየተለወጡ ያሉት ሁኔታዎች ግን ሀሳቡን እንድታነሳው ያደረጋት ይመስላል። በተለይም ደግሞ ከኤርትር ጋር ለሁለት አስርት ዓመታት ቆይቶ የነበረውን የጦርነት ሁኔታ ቀርቶ አሁን ላይ ሀገራቱ ወደሞቀ ፍቅር መግባታቸው…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአንድ አመት ውስጥ ምን አከናወኑ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአንድ አመት ውስጥ ምን አከናወኑ?

©BBC Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ጥናት ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ይማሩ በነበረበት ወቅት ዮናስ አዳዬ( ፒ ኤች ዲ) የትምህርት ክፍሉ የአካዳሚክ ዳይሬክተር ነበሩ፤ የመመረቂያ ጽሁፋቸውንም በቅርበት ተከታትለዋል፡፡ ለሶሰት ዓመታት በነበራቸው ቆይታ እያንዳንዱን ጊዜና ሰዓት በአግባቡ የመጠቀም መርህን ይከተሉ እንደነበር ያወሳሉ፡፡ “ሰዓት በማክበር አንደኛ ናቸው፤ ሁልጊዜም መጀመሪያ የሚገኙት እሳቸው ነበሩ፤ ያኔ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ ብዙ ጊዜ ፒ ኤች ዲ አራት ዓመት ይፈጃል፤ እርሳቸው ግን በዓለማቀፍ ደረጃ በተቀመጠው የሶስት ዓመት የጊዜ ገደብ ውስጥ ነው ያጠናቀቁት፤ብስለታቸውን ያየሁት መጀመሪያ የጥናት መነሻ ሀሳባቸውን ሰያቀርቡ ነው፤ በእስልምናና ክርስትና ኃይማኖቶች ፍልስፍና ላይ…

Read More

በቦይን 737 ማክስ 8 አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ኢትዮጵያውያን በጋራ የቀብር ስነ ስርዓት ተከናወነ

በቦይን 737 ማክስ 8 አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ኢትዮጵያውያን በጋራ የቀብር ስነ ስርዓት ተከናወነ

በኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የቦይን 737 ማክስ 8 አደጋ ህይወታቸው ላለፈ ኢትዮጵያውያን በጋራ የቀብር ስነ ስርዓት ተከናወነ። እጅግ የሀዘን ስሜት በነበረው የቀብር ስነ ስርዓት ላይ በርካታ ሰዎች የተገኙ ሲሆን፥ ታዋቂ ሰዎችና የመንግስት ባለስልጣናት ታድመዋል። በዚህ ዓለምን ባሳዘነው የአውሮፕላን አደጋ 157 ሰዎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን፥ከእነዚህ ውስጥም 19ኙ ኢትዮጵያውያን ናቸው።በአደጋው ስፍራ አስክሬን የማፈላለጉ ስራ እጅግ አስቸጋሪ እንደነበረ በማፈላለጉ ላይ የተሳተፉ ሰዎች ይናገራሉ ይህም በመሆኑ በአደጋው ዜጎቻቸውን ያጡ ሀገራት አስክሬን እንደማይፈልጉ ለዓየር መንገዱ ማሳወቃቸው ነው የሚነገረው። ሆኖም በአደጋው ሁለት ዜጎቿን ያጣችው እስራኤል አስክሬን እንደምትፈልግ አሳውቃለች። Please follow and like us:

Read More