መዳረሻቸውን ኤርትራ ያደረጉ 36 ሩሲያ ሰራሽ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች በዩክሬን ተያዙ

መዳረሻቸውን በኤርትራ ያደረጉ 36 ከምድር ወደ ሰማይ የሚወነጨፉ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች በዩክሬን ተያዙ።

ሚሳኤሎቹ የተያዙት በኦዴሳ የባህር ዳርቻ ላይ በሚገኝ ወደብም ነው ተብሏል።

የዩክሬን ባለስልጣናት እንደተናገሩት ወደ ኤርትራ ሊጓጓዙ ሲሉ የተያዙት ሚሳኤሎች ለዩክሬን ጦር ተሰጥተዋል።

Please follow and like us:

Related posts

Leave a Comment